የደቡብ ሱዳኑ የጎሳ ግጭትና የአቢየ ጉዳይ | አፍሪቃ | DW | 16.01.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የደቡብ ሱዳኑ የጎሳ ግጭትና የአቢየ ጉዳይ

በደቡብ ሱዳንዋ የጆንግሌ ግዛት በተባባሰው የጎሳ ግጭት ሰበብ የሚሞቱት ሰዎች ቁጥር እያጨመረ ሄዷል ። መንግሥት እንዳስታወቀው ባለፈው ቅዳሜ እኩለ ለሊት ላይ 13 ሰዎች ሲገደሉ አራት ደግሞ ቆስለዋል ።

default

በፒቦር ፣ ደቡብ ሱዳን ፤ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ፣

በከብት ዝርፍያ ምክንያት በሉ ኑዌርና በመርሊ ጎሳዎች መካከል በተቀሰቀሰው ግጭት ባለፈው ሳምንት ብቻ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ወደ 100  እንደሚጠጋ መንግስት አስታውቋል ። በግጭቱ ወደ 60 ሺህ የሚጠጋ ህዝብ መጎዳቱም ተዘግቧል ። በሌላም በኩል ሱዳንንና ደቡብ ሱዳንን የሚያወዛግበው የአቢየ ግዛት ጉዳይ እስካሁን እልባት አላገኘም ። የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይልጊዮርጊስ  ስለ ጆንግሌው የጎሳ ግጭት ና ስለ አወዛጋቢው የአቢየ ግዛት በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን እና በኢትዮጵያ የሱዳን አምባሳደሮችን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል ።
 

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ሒሩት መለሰ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 16.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13kai
 • ቀን 16.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13kai