የደቡብ ሰሜን ሱዳን ድርድር | አፍሪቃ | DW | 01.02.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የደቡብ ሰሜን ሱዳን ድርድር

ደቡብ ሱዳንና ሱዳን የነዳጅ ዘይትን በሚመለከት በልዕካኖቻቸዉ አማካኝነት የጀመሩት ድርድር ከአንድ ወር በላይ ሆኖትም ቀጥሏል።

default

የሱዳን የነዳጅ ዘይት

በሁለቱ ወገኖች መካከል ከነዳጅ ለሚገኘዉ ጥቅም የተካረረዉን ፍጥጫ ለማርገብ ከገላጋይ ወገን የመግባቢያ ሰነድ እንዲፈርሙ ጥሪ ቀርቧል። ደቡብ ሱዳን ሰሜኑን ነዳጅ የጫኑ መርከቦችን በማገት ትከሳለች፤ በዚህ ጉዳይ ላይ ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከዉ ዘገባ የሁለቱንም ወገን አስተያየት አካቷል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ተዛማጅ ዘገባዎች