የደ.ሱዳን ባለሥልጣናት አካበቱት የተባለው ኃብት | አፍሪቃ | DW | 16.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የደ.ሱዳን ባለሥልጣናት አካበቱት የተባለው ኃብት

የርስ በርስ ጦርነት ባልተለያት በደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት ራሳቸዉን ባለፀጋ አድርገዋል በሚል ሰሞኑን የወጣውን አንድ የጥናት ዘገባ ዩ ኤስ አሜሪካ በጥሞና እንደምትመለከተው ተገለፀ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:43

የደቡብ ሱዳን ባለሥልጣናት በጦርነቱ አካበቱት የተባለው ኃብት


የጥናቱን ዘገባ ይፋ ያደረገው አሜሪካዊው የፊልም ተዋናይ እና የመብት ተሟጋች ጆርጅ ክሉኒ እና አጋሮቹ በመሰረቱት «ዘ-ሴንቸሪ» የተባለው ቡድን ሲሆን፣ የዩኤስ አሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የቡድኑን ፀረ ሙስና ትግል እንደሚደግፍ በመማስታወቅ የዩኤስ አሜሪካን አቋም አንፀባርቆአል።


መክብብ ሸዋ

አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic