የደርግ ባለ ስልጣናትን ለማስፈታት ጥረት | ኢትዮጵያ | DW | 28.12.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የደርግ ባለ ስልጣናትን ለማስፈታት ጥረት

የአራት ሃይማኖቶች አባቶች በእስር ላይ የሚገኙ የቀድሞ መንግስት ለስልጣናት እንዲፈቱ ጥረት መጀመራቸውን በይፋ አስታዉቀዋል። ላለፉት 20 ዓመታት የታሰሩት እነዚህ ባለስልጣናት የሚፈቱበት ሁኔታ ህጋዊ መሠረቱ ምን ይሆን?

default

የደርግ ባለስልጣን በእርቅ ይፋቱ ዘንዶ በተንሸራሸረዉ ሃሳብ ዙርያ ከታወቁት ጠበቃ አቶ ተሾመ ገብረማርያም እና ከሰማዕታቱ የቤተሰቦች ማህበር እንዲሁም ሃዉልቱን ካሳነፁት ጋር የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሃይለጊዮርጊስ በጉዳዪ ተወያይቶ ተገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሃይለጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ