የደርበን ጉባኤና የገንዘብ ጥያቄዉ ጥርጣሬ | ኢትዮጵያ | DW | 16.12.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የደርበን ጉባኤና የገንዘብ ጥያቄዉ ጥርጣሬ

ተመድ የአየር ንብረት ለዉጥ ተከታታይ ጉባኤ ደርበን ደቡብ አፍሪቃ ላይ አስቸጋሪ በተባሉ ነጥቦች ጊዜ ወስዶ በመወያየት መንግስታት ወደስምምነት መድረሳቸዉ ጉባኤዉን ዉጤታማ አስብሎታል።

default

የደርበን ጉባኤ ፍጻሜ

 እንዲያም ሆኖ በአየር ንብረት ለዉጥ መዘዝ የተጎዱ አገሮች ከችግሩን ለመቋቋም እንዲሰጣቸዉ የተወሰነዉ ገንዘብ መዘግየቱ ትችት አስከትሏል። ለችግሩ ተጋላጮች የገንዘብ ድጋፍ መሰጠቱ ተገቢ ነዉ የምትለዉ ደቡብ አፍሪቃዊት ጋዜጠኛ ጃነስ ዊንተር አፍሪቃ የተወከለችዉ በኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆኑን ተችታ ዘለግ ያለ መጣጥፍ አስነብባለች። ሸዋዬ ለገሠ ጃኒስ ዊንተርን አነጋግራ ዘገባ አጠናቅራለች።

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic