1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደርበኑ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ

ረቡዕ፣ ኅዳር 27 2004

ከአንድ መቶ ዘጠና አራት ሀገሮች የተውጣጡ ልዑካን ካለፈው ሣምንት መጀመሪያ አንስቶ በደቡብ አፍሪቃ ደርበን ከተማ በቀጠለው አሥራ ሰባተኛው የአየር ንብረት ለውጥ ተመልካች ጉባዔ ድርድር ይዘዋል።

https://p.dw.com/p/S0Za
ምስል DW

በዚሁ ከሶስት ቀናት በኋላ በሚጠናቀቀው ጉባዔ አጠቃላይ እና አሣሪ መፍትሔ እንደማይገኝ ተሳታፊዎቹ ከወዲሁ ይናገራሉ። ይሁንና፡ በጉባዔው የተጠናከረው ግፊት አንዳች አግባቢ ስምምነት ሊያመጣ እንደሚችል ተስፋ መኖሩ አልቀረም።

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ