የደመራ በዓል | ኢትዮጵያ | DW | 26.09.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የደመራ በዓል

«መስቀል አብርሃ!--» የዘንድሮው ፤ የ 2006 ዓ ም፣ የደመራ በዓል ፣ ከቀትር በኋላ ፣ ማምሻውን ተክብሯል። በንግሥት ዕሌኒ ትእዛዝ ተቆፍሮ ፤ በኢየሩሳሌም የተገኘው ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሠቀለበት መሥቀል፣ የሚታሰብበት በዓል፣ ሃይማኖታዊ፣

ባህላዊና ታሪካዊ መሆኑ የታወቀ ነው። አዲስ አበባ ውስጥ፤ አያሌ ምእመናንና ተመልካቾች በተገኙበት በመስቀል አደባባይ፣ በዓሉ እንዴት እንደተከበረ ፣ ዘጋቢአችንን ፣ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔርን በስልክ ጠይቀነው ነበር።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic