የደመራ በዓል አከባበር በጀርመን | የባህል መድረክ | DW | 01.10.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

የባህል መድረክ

የደመራ በዓል አከባበር በጀርመን

በፍራንክ ፈርት ጀርመን ደብረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም ቤተ-ክርስትያን የደመራ በዓል በደማቅ ተከብሮአል ። የደመራ በዓል ሲከበር ከተለያዩ የጀርመን ከተሞች የተሰባሰቡ ኢትዮጵያዉያን እና ኤርትራዉያን ምዕመናን እንዲሁም ተጋባዥ እንግዶችና የከተማዋ ነዋሪዎች በሥነ- ስርዓቱ ላይ ተገኝተዉ ነበር። እንደ ብዙዎች ግምት በዚህ ክብረ በዓል ከ1000 በላይ ሰዉ ነበር የተገኘዉ። በዚህ ዝግጅታችን በፍራንክፈርት እጅግ በርካታ ኢትዮጵያዉያን የተገኙበትን የደመራ በዓል ቃኝተን በአሁኑ ወቅት በአዉሮጳ ብሎም በጀርመን ስላለዉ የስደተኝነት ቀዉስ እናያለን።