የይርጋ ዱባለ የዜና እረፍት | ባህል | DW | 06.06.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

የይርጋ ዱባለ የዜና እረፍት

ተወዳጁ እና አንጋፋዉ የባህል ሙዚቃ አንባሳደር የይርጋ ዱባለ የዜና እረፍት ተሰምቶአል።

default

ለቤተሰቦቻቸዉ, ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ እንዲሁም ለጥበብ አፍቃርያን መጽናናትን እንመኛለን!

ድምጻዊ ይርጋ ዱባለ የኢትዮጽያን ባህል በተለያዩ የአለም ክፍሎች በመዘዋወር ያሳዩ እና ያስተዋወቁ አንጋፋ ተወዳጅ የጥበብ ሰዉ ነበሩ። ይርጋ ዱባለ ዛሪ ግባተ መሪታቸዉ ተፈጽሞአል። በቦታዉ ላይ የነበረዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ዝርዝር ዘገባ አለዉ

ታደሰ እንግዳዉ
አዜብ ታደሰ
ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic