የዬኤስ ኤድ ተጨማሪ ርዳታ | ዓለም | DW | 16.05.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የዬኤስ ኤድ ተጨማሪ ርዳታ

የዩኤስ አሜሪካ ዓለማቀፍ የልማት ተቋም «ዩኤስ ኤድ» በኢትዮጵያ ድርቅ ላጠቃቸዉ አካባቢዎች መቋቋምያ የሚዉል ተጨማሪ የ 128 ሚሊዮን ዶላር ርዳታ መስጠቱ ተገለፀ።

በዩኤስ አሜሪካ የዴሞክራሲ የግጭት ማስወገጃና የሰብዓዊ ጉዳዮች ቢሮ ምክትል ዳይሬክተር ቶማስ ስታል፤ በአደጋ መከላከልና ዝግጁነት የምግብ ዋስትና ዘርፍ ሚንስትር ዴታ አቶ ምትኩ ካሳ ጽ/ቤት በመገኘት በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተዘዋውረው በተመለከቷቸው በድርeq በተጎዱ አካባቢዎች ተጨማሪ እርዳታ እንደሚያስፈልግ መገንዘባቸውን ተናግረዋል ። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ዝርዝር ዘገባ አለው ።


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic