የዩጋንዳ የምርጫ ሰሞን ድባብ | አፍሪቃ | DW | 03.02.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የዩጋንዳ የምርጫ ሰሞን ድባብ

በተለያዩ የአፍሪቃ ሃገራት ዘንድሮ በርካታ ሀገር አቀፍ ምርጫዎች ይከናወናሉ ተብሎ ይጠበቃል። ለአብነት ያኽል ቻድ፣ መካከለኛው አፍሪቃ ሪፐብሊክ፣ ከተሳካም ሶማሊያ እንዲሁም ዩጋንዳ ከሚጠቀሱት መካከል ይገኙበታል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:38
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:38 ደቂቃ

ዩጋንዳ በምርጫ ሰሞን

የዩጋንዳው ምርጫ ከሁለት ሣምንት በኋላ የሚከናወን ይሆናል ተብሏል። ኡጋንዳ በፕሬዚዳንታዊ ምርጫው መዳረሻ በመንግሥት ላይ ትችት በመሰንዘር የሚታወቁ አንድ ጄነራልን በቁጥጥር ስር አውላለች። ድርጊቱን የሰብአዊ መብት ተከራካዊዎች ነቅፈውታል። ስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት የኡጋንዳ የምርጫ መዳረሻ ድባብን በተመለከተ ኬንያ ናይሮቢ የሚገኘው ተባባሪ ዘጋቢያችን ፋሲል ግርማን በስልክ አነጋግሬው ነበር። ፋሲል ስለኡጋንዳ ምርጫ እና ተፎካካሪዎቹ በማብራራት ይጀምራል።

ፋሲል ግርማ

ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic