የዩክሬይን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫና ዉጤቱ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 26.05.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የዩክሬይን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫና ዉጤቱ

በትናንትናዉ ዕለት የአዉሮጳ ኅብረት ምክር ቤታዊ ምርጫ ብቻ ሳይሆን የተካሄደዉ፤ ባለፉት ወራቶች ምዕራቡን ዓለም እና ሩስያን ስታወዛግብ የቆየችዉ ዩክሬንም፤ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫን አካሂዳለች።

በምርጫዉ ዉጤት በቸኮላት ፋብሬካቸዉ የከበሩት የ 48 ዓመቱ ጎልማሳ ቱጃር ፔዮተር ፕሮሼንኮ አሸናፊ ሆነዋል። የዩክሬይን ምርጫ በምዕራባዉያን እና በሩስያ በኩል እንዴት እንደሚገመገም፤ የዩክሬይን ዉዝግብ ወዴት አቅጣጫ ሊያመራ ይችላል? ፤


ገበያዉ ንጉሴ

ተክሌ የኋላ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic