የዩክሬን ጊዜያዊ ሁኔታ | ዓለም | DW | 09.06.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

የዩክሬን ጊዜያዊ ሁኔታ

የዩክሬን አዲስ ተመራጭ ፕሬዚዳንት ፔትሮ ፖሮሼንኮ ፤ በምርጫ እንዳሸነፉ፤ በምሥራቁ የአገሪቱ ከፊል ከኪቭ ጋር ሰፊ ቅራኔ መኖሩን የገለጡትንና ለቀቅ ያለ የራሳቸው አስተዳደር መብት ካልተከበረ እስከመነገጠል ርቀው ከመሄድ

እንዳማይቆጠቡ ያስገነዘቡትን ወገኖች «አሸባሪዎች» ናቸውና ፣ ከአነርሱ ጋር አንደራደርም በማለት ፤ ችግሩን በኃይል ለመፍታት ከሞከሩ በኋላ አቋማቸውን ሳይለውጡ እንዳልቀሩ ተመልክቷል። ባለፈው ቅዳሜ የቃለ መሃላ ሥነ ሥርዓት የፈጸሙት፤ ፖሮሼንኮ፣ ውዝግቡን በምን መንገድ ይፈቱታል? በሩሲያና በሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ድርጅት (ኔቶ) መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ለዩክሬንና ባጠቃላይ ለምሥራቃዊው አውሮፓ ሰላም ጠንቅነቱ እስከምን ድረስ ይሆን? መላው ምን ይሆናል? የብራሰልሱን ዘጋቢአችንን ገበያው ንጉሤን በስልክ አነጋግሬው ነበር።

ገበያው ንጉሤ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic