የዩኤስ አሜሪካ የጤና ዋስትና ማሽሻያ ህግ እና የኢትዮጵያውያን አስተያየት | ዓለም | DW | 23.03.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የዩኤስ አሜሪካ የጤና ዋስትና ማሽሻያ ህግ እና የኢትዮጵያውያን አስተያየት

የዩ ኤስ አሜሪካ የህግ መምሪያ ምክር ቤት ከአንድ ዓመት ክርክር በኋላ ትናንት ያጸደቀው የጤና ዋስትና ማሻሻያው ህግ ብዙ ጥቅም እንደሚያስገኝላቸው በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ገለጹ።

default

ወኪላችን አበበ ፈለቀ ያነጋጋራቸው ኢትዮጵያውኑ እንዳስረዱት፡ የ219 እንደራሴዎች የድጋፍ ድምፅ ያገኘው ህግ መጽደቅ የጤና ዋስትናን አቅርቦት በማስፋት፡ ከአንድ የጤና መድን ድርጅት ጋር ቅድመ ሁኔታ ያልታከለበት ውል መዋዋልን ቀላሉ ያደርጋል።

አበበ ፈለቀ/አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች