የዩኤስ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት | ኢትዮጵያ | DW | 14.06.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዩኤስ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት

የዩኤስ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር በኢትዮጵያ ለሁለት ቀናት ሊያደርጉት የነበረውን ይፋ የስራ ጉብኝት በአምስት ሰዓታት አጠናቀው ቀሪውን ሰርዝው ትናንት ማምሻው ላይ ተመልሰዋል።

default

ለሂለሪ ክሊንተን ጉብኝት መሰረዝ በአፋር ክልል የፈነዳው እሳተ ጎመራ የበተነው አቧራ የአዲስ አበባን ሰማይ ሊሸፍን ይችላል በሚል ስጋት መሆኑን የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ገልጸዋል።

የአፍሪቃ ህብረት ሰላም እና ጸጥታ ኮሚሽን ፕሬዚደንት ዣን ፒንግም ስለክሊንተን ጉብኝት ለዶይቸ ቬለ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

ታደሰ እንግዳው

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic