የዩኤስ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር የአፍሪቃ ጉብኝት ዓላማ | ዓለም | DW | 04.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የዩኤስ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር የአፍሪቃ ጉብኝት ዓላማ

የዩኤስ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር በሰባት የአፍሪቃ ሀገሮች የሚያደርጉትን ጉብኝት ዛሬ ጀመሩ።

default

ሚንስትርዋ ለሚቀጥሉት አስራ አንድ ቀናት በአህጉሩ የሚያደርጉት ቆይታ ዩኤስ አሜሪካ ለአፍሪቃ ጉዳዮች ልዩ ትኩረት እንደምትሰጥ አመላካች እንደሆነ ገልጸዋል። አበበ ፈለቀ

አርያም ተክሌ/ተክሌ የኋላ