የዩኤስ አሜሪካ እና የጅቡቲ ግንኙነት | ዓለም | DW | 06.05.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

የዩኤስ አሜሪካ እና የጅቡቲ ግንኙነት

የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ትናንት በዋሽንግተን ጉብኝት ያደረጉትን የጅቡቲ ፕሬዚደንት ኢዝማኤል ኦማር ጉሌህን በኋይት ሀውስ ቤተመንግሥት ተቀብለው አነጋግረዋል።

default

በጅቡቲ የዩኤስ አሜሪካ የለ ሞንየ ጦር ሠፈር

የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ትናንት በዋሽንግተን ጉብኝት ያደረጉትን የጅቡቲ ፕሬዚደንት ኢዝማኤል ኦማር ጉሌህን በኋይት ሀውስ ቤተመንግሥት ተቀብለው አነጋግረዋል። ይህችው ለብዙ ዓመታት በቀድሞዋ ቅኝ ገዢ ፈረንሳይ ጥላ ስር የቆየችው ንዑሷ የአፍሪቃ ቀንድ ሀገር ጅቡቲ፣ ካለፉት ዓመታት ወዲህ ከዩኤስ አሜሪካም ጋ የጠበቀ ግንኙነት እና ትብብር በማድረግ ላይ ትገኛለች። የዩኤስ አሜሪካ እና የጅቡቲ መሪዎች በትናንቱ ዕለት ያካሄዱት ውይይት በምን ላይ ያተኮረ እንደነበር የዋሽንግተኑን ወኪላችን አበበ ፈለቀን ጠይቄው ነበር።

አበበ ፈለቀ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic