የዩኤስ አሜሪካ ም/ፕሬዝደንት የአፍሪቃ ጉብኝት | ዓለም | DW | 09.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የዩኤስ አሜሪካ ም/ፕሬዝደንት የአፍሪቃ ጉብኝት

ኢትዮጽያ አፍሪቃን በሚጎበኙ የአሜሪካ ከፍተኛ ባለስልጣናት አለመጎብኘትዋ አሜሪካ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጽያ ዉስጥ ባለዉ የምርጫ እና የዲሞክራሲ ሂደት ደስተኛ አለመሆንዋን አመላካች መሆኑን በአሜሪካ አንድ የአፍሪቃ ጉዳዮች ባለሞያ ገለጹ።

default

የአሜሪካኑ ምክትል ፕሪዝደንት ጆ ባይደን

ባለሞያዋ የአሜሪካዉ ምክትል ፕሪዝደንት ጆ ባይደን ከምስራቅ አጎራባች አገራት ኬንያን መምረጣቸዉም በኬንያ ዉስጥ ያለዉ የዲሞክራሲና የመልካም አስተዳደር ግንባታ ከኢትዮጽያ እጅጉን የተሻለ በመሆኑ እንደሆነ ጠቁመዋል። ዝርዝሩን የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ልኮልናል።


አበበ ፈለቀ፣ አዜብ ታደሰ

ነጋሽ መሃመድ