የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ግጭት እና ስጋት | ራድዮ | DW | 14.06.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ራድዮ

የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ግጭት እና ስጋት

በተለያዩ የኢትዮጵያ ዮንቨርስቲዎች በርካታ ግጭቶች ተካሂደዋል። በዚህም ምክንያት ተማሪዎች ከትምህርታቸው ተፈናቅለዋል፣ ይባስ ብሎም የተጎዱ እና ህይወታቸዉን ያጡም አሉ። በዩንቨርስቲዎች የተከሰቱት ግጭቶች መንስኤ ብሔር ተኮር እንደሆኑ ይነገራል። በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅታችን በተለያዩ ዩንቨርስቲዎች ስለሚታዩ በማንነት ላይ ያተኮሩ ግጭቶች እና የተማሪ እና ወላጆችን ስጋት ላይ እናቃኛለን።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 10:32

በተጨማሪm አንብ