የዩናይትድ ስቴትና የአዉሮጳ ሕብረት መግለጫ | አፍሪቃ | DW | 25.06.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የዩናይትድ ስቴትና የአዉሮጳ ሕብረት መግለጫ

ኢትዮጵያ ዉስጥ የተጀመረዉ የፖለቲካ ለዉጥ እንዲቀጥል ዩናይትድ ስቴትስና የአዉሮጳ ሕብረት የሚሰጡትን ድጋፍ እንደሚቀጥሉ አስታወቁ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:02

በባለሥጣናት ግድያ ሀዘናቸውን ገልጸዋል

 በአዲስ አበባ የዩናያትድ ስቴትስና የአዉሮጳ ሕብረት ኤምባሲዎች በየፊናቸዉ እንዳስታወቁት የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት «መፈንቅለ መንግሥት» ባሉት ሴራ ከፍተኛ ባለስልጣናት በመገደላቸዉ ሐዘናቸዉን ገልጠዋል። መግለጫቸዉ እንደሚለዉ በግድያዉ ሰበብ ኢትዮጵያ የጀመረችዉ የፖለቲካ ለዉጥ አይደናቀፍም ብለዉ ያምናሉ። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ አለዉ።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic