የዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ ውሳኔ | ኢትዮጵያ | DW | 14.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ ውሳኔ

የዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ በትናንትናው ዕለት በኢትዮጵያ ይፈፀማል ባለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ላይ አዲስ ረቆቅ ውሳኔ አሳለፈ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:41

የዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ አዲስ ረቆቅ ውሳኔ

የአፍሪቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሊቀ-መንበርን ያካተተው የሶስት የኮንግረስ አባላት መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት በዜጎቹ ላይ ይወስዳል ያለውን አሰቃቂ እርምጃ ኮንኗል። የኢትዮጵያ መንግስት የፈጸማቸው ግድያዎች እና የኃይል እርምጃዎች በዓለም አቀፍ ገለልተኛ ወገን እንዲጣራም ጠይቋል።
መክብብ ሸዋ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic