የዩናይትድ ስቴትስ እና የአዉሮጳ ሕብረት ዉዝብግብ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 09.03.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የዩናይትድ ስቴትስ እና የአዉሮጳ ሕብረት ዉዝብግብ

ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ መስተዳድር እንዳስታወቀዉ ወደ አሜሪካ በሚገቡ የብረት እና የአልሙኒየም ማዕድናት ላይ የ25 ከመቶ እና የ10 ከመቶ ጭማሪ ግብር ጥሏል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:42

የንግድ ዉዝግብ

 

ዩናይትድ ስቴትስ ከዉጪ በምታስገባቸዉ የብረትና የአልሙኒንየም ማዕድናት ላይ ተቸማሪ ግብር መጣልዋ ከረጅም ጊዜ የንግድ ተሻራኪዎችዋ ጋር እያወዛገባት ነዉ።የፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ መስተዳድር እንዳስታወቀዉ ወደ አሜሪካ በሚገቡ የብረት እና የአልሙኒየም ማዕድናት ላይ የ25 ከመቶ እና የ10 ከመቶ ጭማሪ ግብር ጥሏል።የዩናይትድ ስቴትስን እርምጃ የተለያዩ ሐገራት ሲቃወሙት ቻይና እና የአዉሮጳ ሕብረት አፀፋ እርምጃ ለመዉሰድ እየዛቱ ነዉ።የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች