የዩናይትድ ስቴትስና የኢትዮጵያ ወዳጅነት  | ኢትዮጵያ | DW | 15.05.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የዩናይትድ ስቴትስና የኢትዮጵያ ወዳጅነት 

በፕሬዚደንት ኦባማ ዘመነ ስልጣን የተጠናከረ ይመስል የነበረዉ የኢትዮጵያና የዩናይትድስቴትስ መቀዛቀዙ እየተነገረ ነዉ። ምክንያቱ ደግሞ አዲስ የዩናይትድ ስቴትስ መከላከያ ሚኒስትር በቅርቡ ኢትዮጵያን ትተዉ ጅቡቲንና ግብፅን ጎብኝተዉ መመለሳቸዉ ነዉ ይባላል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:07

የዴቪድ ሽን አስተያየት


በዚህ ጉዳይ ላይ ማብራርያ የሰጡት በኢትዮጵያ የቀደሞ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ዴቪድ ሽን አሜሪካ ከጅቡቲ ይልቅ ጠንካራ ወታደራዊ ግንኙነት ስላላት ነዉ ብለዋል ዝርዝር ዘገባዉን የዋሽንግተኑ ወኪላችን ልኮልናል። 


መክብብ ሸዋ
አዜብ ታደሰ 
ነጋሽ መሃመድ 

Audios and videos on the topic