የ«ዩኒሴፍ» እና «ዩኤንኤችሲአር» ትብብር በኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 22.11.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የ«ዩኒሴፍ» እና «ዩኤንኤችሲአር» ትብብር በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ የተመ የሕፃናት መርጃ ድርጅት፣ በምህፃሩ «ዩኒሴፍ» እና የተመድ የስደተኞች ጉዳይ ተመልካች መስሪያ ቤት ፣ በምህፃሩ «ዩኤንኤችሲአር»  የጋራ ተብብራቸውን አጠናክረው ለመስራት ተስማሙ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:59
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:59 ደቂቃ

የ«ዩኒሴፍ» እና የ«ዩኤንኤችሲአር» ትብብር

ሁለቱ የተመ ድርጅቶች ብዙ ሕፃናት ጭምር የሚገኙባቸውን ስደተኞችን በማስተናገዱ ረገድ፣ ስደተኞቹ በሚኖሩባቸው አካባቢዎች ለሚገኙት ማህበረሰቦች ፍላጎትም ልዩ ትኩረት እንደሚሰጡ አመልክተዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች