የዩኒሴፍ እና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ስምምነት | ኢትዮጵያ | DW | 02.08.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የዩኒሴፍ እና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ስምምነት

የሃይማኖት መሪዎች በእምነቶቻቸው መሠረት ፣በእናቶች እና ህጻናት ላይ የሚፈፀሙ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ሃይማኖታዊ ተቀባይነት የላቸውም ብለዋል ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:12

ዩኒሴፍ እና የ የሃይማኖት ተቋማት


የኢትዮጵያ ዋና ዋና የሃይማኖት ተቋማት በእናቶች እና በህጻናት ላይ የሚፈፀሙ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለመከላከል እና የእናቶች እና ህፃናትን ጤና ለማስጠበቅ ከዩኒሴፍ ጋር በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን የመግባባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ ።ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደው የፊርማ ስነ ስርዓት ላይ የተገኙት የሃይማኖት መሪዎች በእምነቶቻቸው መሠረት ፣በእናቶች እና ህጻናት ላይ የሚፈፀሙ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ሃይማኖታዊ ተቀባይነት የላቸውም ብለዋል ።ስነ ስርዓቱ ላይ የተገኘው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር ዝርዝሩን ልኮልናል ።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic