የየመን ፕሬዝደንት የአሜሪካን ቪዛ | ዓለም | DW | 29.12.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የየመን ፕሬዝደንት የአሜሪካን ቪዛ

እስካሁን መልስ ያላገኘው ፣የየመን ፕሬዚዳንት ወደአሜሪካን ለመንግባት ያቀረቡት የቪዛ ጥያቄ፣

default

አሊ አብዱላ ሳልህ

የየመኑ ፕሬዚዳንት አብደላ ሳሌህ ፤ ህክምና ለማግኘት ሲሉ ወደ አሜሪካ ለመጓዝ ቢዛ ቢጠይቁም እስካሁን ጥያቄአቸው መልስ አላገኘም። የመካከለኛው ምሥራቅ ጉዳዮች ተመላካች ባለሙያ እንደሚሉት፤ የአሜሪካ አጋር የሆኑት ፕሬዛዳንት አብደላ ሳሌህ፣ የቪዛ ጥያቄ አሜሪካንን አጣብቂኝ ውስጥ ከቷታል።

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic