የየመን ጉዳይ ጉባኤ በለንደን | ዓለም | DW | 27.01.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የየመን ጉዳይ ጉባኤ በለንደን

ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ዴቪድ ሚልባንድ በሚመሩት ጉባኤ ላይ ከሃያ የሚበልጡ ሐገራት ዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮችና ባለሥልጣናት ተካፍለዋል

default

የየመንና የአሜሪካ ዉ ጉ ሚንስትሮች

የየመን መንግሥት በግዛቱ በመሸጉ የአለም አቀፉ አሸባሪ ድርጅት የአል-ቃኢዳ አባላት ላይ ለከፈተዉ ዉጊያ አለም አቀፍ ድጋፍ የሚያሰባስብ ጉባኤ ዛሬ ለንደን ዉስጥ ተጀምሯል።የብሪታንያዉ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ዴቪድ ሚልባንድ በሚመሩት ጉባኤ ላይ ከሃያ የሚበልጡ ሐገራት ዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮችና ባለሥልጣናት ተካፍለዋል።የለንደኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነሕ ዝር ዝር ዘገባ ልኮልናል።

Dilnessa Getaneh

Negash Mohammed

Tekle Yewhala

Audios and videos on the topic