የየመን የክብር ዘብ ጥቃት | ዓለም | DW | 17.08.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የየመን የክብር ዘብ ጥቃት

በልጃቸው በጀነራል አህመድ አሊ አብደላ ሳልህ የተመራው ና በከባድ መሣሪዎች የታገዘው ይኽው ጥቃት የተፈፀመው አዲሱ የየመን ፕሬዚደንት አብዱራባህ ማንሱር ሃዲ የየመን ጦር ኃይል የመዋቅር ለውጥ እንደካሄድ ባዘዙ በሳምንቱ ነው ። ለውጡ የጀነራል አህመድን ሥልጣን ይቀንሳል ።

የየመን የክብር ዘብ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ የሃገሪቱን የመከላከያ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ከቦ የሰነዘረው ጥቃት የመንን ለማረጋጋት የሚደረገውን ጥረት እንዳያደናቅፍ እያሰጋ ነው ። አንዳንድ አስተያየት ሰጭዎች ከጥቃቱ በስተጀርባ የቀድሞው የየመን ፕሬዝዳንት አሊ አብደላ ሳልህ አሉበት ይላሉ ። በልጃቸው በጀነራል አህመድ አሊ አብደላ ሳልህ የተመራው ና በከባድ መሣሪዎች የታገዘው ይኽው ጥቃት የተፈፀመው አዲሱ የየመን ፕሬዚደንት አብዱራባህ ማንሱር ሃዲ የየመን ጦር ኃይል የመዋቅር ለውጥ እንደካሄድ ባዘዙ በሳምንቱ ነው ። ለውጡ የጀነራል አህመድን ሥልጣን ይቀንሳል ። ዝርዝሩን ነበዩ ሲራክ ከጅዳ ልኮልናል።

ነበዩ ሲራክ

ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 17.08.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/15ryb

ተዛማጅ ዘገባዎች

 • ቀን 17.08.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/15ryb