የየመንና የአንዳንድ ዐረብ አገሮች ጊዜያዊ ሁኔታ | ዓለም | DW | 13.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የየመንና የአንዳንድ ዐረብ አገሮች ጊዜያዊ ሁኔታ

በሰሜን አፍሪቃ ፤ ቱኒሲያና ግብፅ የያስሚን አብዮታቸውን ደምድመው አዲስ ምዕራፍ ላይ የሚገኙ ሲሆን፤

default

የሊቢያ መንግሥት በለውጥ ፈላጊ ተቃዋሚዎች ላይ በወሰደው የጭካኔ እርምጃ ሳቢያ የውጭ ጦር ጣልቃ ገብነትን አስከትሏል። የሶሪያ ለውጥ ፈላጊ ህዝብ፤ እየታሠረም ፣ እየተገደለም ሰላማዊ ትግሉን እንደቀጠለ ነው። የመንም እንዲሁ! የዛሬው የየመን ውሎ ምን ይመስላል? ወደ እስቱዲዮ ከመግባታችን በፊት የጂዳውን ዘጋቢአችንን ፤ ነቢዩ ሲራክን በስልክ አነጋግሬው ነበር።

ነብዩ ሲራክ

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሠ

Audios and videos on the topic