የዞን ዘጠኝ ጸሐፍት የፍርድ ቤት ውሎ  | ኢትዮጵያ | DW | 27.01.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የዞን ዘጠኝ ጸሐፍት የፍርድ ቤት ውሎ 

ፍርድ ቤቱ ä የስር ፍርድ ቤት ውሳኔ ላይ የደረሰበትን ከብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት መስሪያ ቤት የተላከ ሲዲ እና ሌሎች ሰነዶች ተፈልገው እንደተገኙ እና እየተመረመሩም መሆኑን ገልጿል

አውዲዮውን ያዳምጡ። 01:15

የዞን ዘጠኝ የድረገጽ ጸሐፍት

የኢትዮጵያ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዞን ዘጠኝ የድረ ገጽ ፀሀፍት በቀረበባቸው አቤቱታ ላይ ብይን ለመስጠት የያዘውን ቀጠሮ እንደገና አራዘመ ። ፍርድ ቤቱ በዛሬው ችሎት የስር ፍርድ ቤት ውሳኔ ላይ የደረሰበትን ከብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት መስሪያ ቤት የተላከ ሲዲ እና ሌሎች ሰነዶች ተፈልገው እንደተገኙ እና  እየተመረመሩም መሆኑን በመግለፅ ሌላ የጊዜ ቀጠሮ ሰጥቷል ። ዝርዝሩን የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ልኮልናል ።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 
ኂሩት መለሰ 
አዜብ ታደሰ 

Audios and videos on the topic