የዞን ዘጠኝ የፍርድ ቤት ውሎ | ኢትዮጵያ | DW | 25.05.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዞን ዘጠኝ የፍርድ ቤት ውሎ

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ባስቻለው ችሎት ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የዞን ዘጠኝ የድረ ገፅ ጸሐፍት በፍርድ ቤት ነፃ የተባሉበት ብይን ትክክለኛ አይደለም በሚል ያቀረበውን የይግባኝ ጥያቄ ለመመልከት ለሰኔ 28፣ 2008 ዓም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ። ፍርድ ቤቱ እስከሚቀጥለው ቀጠሮ የክሱን ሰነዶች በጠቅላላ ይመረምራል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 01:37

የዞን ዘጠኝ የፍርድ ቤት ውሎ

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic