የዝግመታዊ ለውጥ ነባቤ ቃል አባት፣ መታሰቢያ ዘመን፣ | ሳይንስ እና ኅብረተሰብ | DW | 16.01.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

የዝግመታዊ ለውጥ ነባቤ ቃል አባት፣ መታሰቢያ ዘመን፣

የዝግመታዊ ለውጥ ነባቤ ቃልና የዚሁ የምርምር ዘርፍ አባት የሚባለው ቻርልስ ዳርዊን የተወለደበት ሁለት መቶኛ ዓመት በቅርቡ ይታሰባል።

ዳርዊን የሚታወቀው ፍጥረት ከመቅጽበት የተገኘ ሳይሆን በዝግመታዊ ሂደት የተከሰተ ነው በሚለው ነባቤ ቃሉ ሲሆን ለዚሁ አባባሉ በዘመኑ የተለያዩ ሽልማቶች ቢያገኝም፡ ሀይማኖት አትባቂዎች ብርቱ ነቀፌታ ሰንዝረውበት እንደነበር ይታወሳል።