የዝግመታዊ ለውጥ ነባቤ ቃል አባትና ሥራው የሚታሰብበት ዘመን፣ | ሳይንስ እና ኅብረተሰብ | DW | 06.01.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

የዝግመታዊ ለውጥ ነባቤ ቃል አባትና ሥራው የሚታሰብበት ዘመን፣

100 የሚሆኑ የተጫፈሩ ደሴቶች በሚገኙበት ከሞላ ጎደል የምድር ሰቅ በሚያልፍበት ሞቃት ቦታ፣ ቻርለስ ዳርዊን፣ ከ 5 ሚልዮን ዓመት ገደማ በፊት ፣ ከዋናው የአሜሪካ ምድር፣ ወደዚያ ቦታ የተሻገሩ እንስሳትና ዐራዊት ያሳዩትን ለውጥ ነበረ ዋና የምርምሩ ዐቢይ ርእስ አድርጎ የተከታተለው።

default

ቻርለስ ዳርዊን፣

100 የሚሆኑ የተጫፈሩ ደሴቶች በሚገኙበት ከሞላ ጎደል የምድር ሰቅ በሚያልፍበት ሞቃት ቦታ፣ ቻርለስ ዳርዊን፣ ከ 5 ሚልዮን ዓመት ገደማ በፊት ፣ ከዋናው የአሜሪካ ምድር፣ ወደዚያ ቦታ የተሻገሩ እንስሳትና ዐራዊት ያሳዩትን ለውጥ ነበረ ዋና የምርምሩ ዐቢይ ርእስ አድርጎ የተከታተለው።