የዝቋላ ተራራ አካባቢ ደን ቃጠሎ | ኢትዮጵያ | DW | 21.03.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዝቋላ ተራራ አካባቢ ደን ቃጠሎ

በዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም ዙርያ ባለው ደን የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት ሲጠፋ ሲነሳ አሁንም ከፍተኛ ስጋት እንደፈጠረ ይገኛል። ቅዳሜ መጋቢት ስምንት ቀን ከቀኑ ስድስት ሰዓት አካባቢ ልዩ ስሙ አዱላበ ከሚባለው

***Für mögliche Ergänzungen der Karte, wie z.B. andere Sprachen, zusätzliche Orte oder Markierungskreuz, wenden Sie sich bitte an infografik@dw-world.de (-2566), Außerhalb der Bürozeiten an bilder@dw-world.de (-2555).*** DW-Grafik: Per Sander 2011_03_10_Laender_Prio_A_B

ከገዳሙ ደቡባዊ ምሥራቅ አቅጣጫ የተነሳው የደኑ ቃጠሎ በመነኮሳቱና ባካባቢው ምዕመናን ለማጥፋት ከፍተኛ ጥረት ቢደረግም ቃጠሎው እስከትናንት አመሻሽ ድረስ ዘልቋል። ወኪላችን ታደሰ እንግዳው እንደዘገበው፡ የገዳሙ ባለቤትና ጠባቂ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ቤተክህነት ችግሩ እንዲወገድ አስፈላጊውን ርዳታ አላፈላለገም በሚል ምዕመናኑ ወቀሳ ሰንዝረዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ሒሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 21.03.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14OnV
 • ቀን 21.03.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14OnV