የዜና መፅሔት | ራድዮ | DW | 20.06.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ራድዮ

የዜና መፅሔት

በዕለቱ የዜና መፅሄት ትላንት ግጭት ያስተናገደችው ድሬዳዋ በውጥረት ውስጥ ስለማዋሏ፣ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ተፈናቃዮች ሰላማዊ ሰልፍ፣ ወደ ቀያቸው የተመለሱ የጉጂ ተፈናቃዮች አቤቱታ፣ የአዲስ አበባው የሞተር ሳይክል እገዳ ላይ ተቃውሞ ስለመቅረቡ እንደዚሁም በኢንተርኔት አገልግሎት ላይ የቀረበ ስሞታ የሚሉ ርዕሶችን እንመለከታለን። በዓለም የስደተኞች ቁጥር ማሻቀብ እና በፈረንሳይ የስደተኞች የምግብ ዝግጅት ፌስቲቫልን የተመለከቱ ዘገቦችም አሉን።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 31:50