የዜና መጽሔት | ራድዮ | DW | 15.07.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ራድዮ

የዜና መጽሔት

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ለአማራ ክልል አዲስ ዕጩ ርዕሰ መስተዳድር መሰየሙን ዛሬ አስታውቋል። የኤርትራው ገዢ ፓርቲን እና ህወሓትን ለማስታረቅ ያለመ ውይይት ትላንት በመቀለ ተካሂዷል። ኢትዮጵያ እና አሜሪካ አመታዊ የጋራ ወታደራዊ ልምምዳቸውን ዛሬ ጀምረዋል። በሳምንቱ መጨረሻ በኔዘርላንድስ ደንሃግ ከተማ የኢትዮጵያ አገረ መንግስት ግንባታን የተመለከተ ውይይትን ነበር። የዕለቱ ዜና መጽሔት እነዚህን ጉዳዮች ይዳስሳል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 18:27