የዜና መጽሔት | ራድዮ | DW | 16.05.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ራድዮ

የዜና መጽሔት

አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በቀድሞ የደኅንነት መሥሪያ ቤት ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ላይ የተከፈተውን ክስ የሚመለከተው ፍርድ ቤት የዛሬ ውሎ ቀዳሚ ነው። የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ዛሬ በሰጠው መግለጫ የስራ ማቆም አድማን አልደግፍምም፤ አልተባበርም ብሏል። የባህርዳር ነጋዴዎች ወደ መቀሌ ተጉዘው ከአቻዎቻቸው ጋር ስለ ሰላም መክረዋል። የወንጂ እና መተሐራ ስኳር ፋብሪካዎች ለመግዛት የአክሲዮን ሽያጭ መጀመሩ ዛሬ ይፋ ተደርጓል። በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስትያናት እደሳ ላይ ባለሙያዎች በፈረንሳይ ፓሪስ ምክክር አድርገዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 21:55