የዛኻሮፍ ሽልማት ለሱዳናዊው ጠበቃ ተቀባይ | አፍሪቃ | DW | 06.12.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የዛኻሮፍ ሽልማት ለሱዳናዊው ጠበቃ ተቀባይ

ሱዳንዊው ጠበቃና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሳልህ ማህሙድ ኦስማን የዘንድሮው የአውሮጳ ምክር ቤት በያመቱ የሚሰጠውን የዛኻሮፍ ሽልማት አገኙ። ሽልማቱን ኦስማን ከብዙ ዓመታት ወዲህ በሀገራቸው ለሚገኙ የሰብዓዊ መብት ረገጣ ሰለባዎች ለቆሙበት ተግባራቸው ለዚሁ ታዋቂ ሽልማት እንዳበቃቸው ምክር ቤቱ አስታውቋል። ኦስማን ሀምሳ ሺህ ዩሮ የያዘውን ሽልማት፡ የፊታችን ማክሰኞ ይቀበላሉ።

ሳልህ ማህሙድ ኦስማን

ሳልህ ማህሙድ ኦስማን