የዛሬ 50 ዓመቱ የማርቲን ሉተር ቃል | ዓለም | DW | 28.08.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የዛሬ 50 ዓመቱ የማርቲን ሉተር ቃል

የአሜሪካ የጥቁሮች ሰብዓዊ መብት ታጋይ የነበሩት ዶክተር ማርቲን ሉተር ኪንግ ታዋቂዉ ንግግራቸዉን ያደረጉበት 50ኛ ዓመት ዛሬ ዋሽንግተን ዲሲ እየተከበረ ይገኛል።

ዶክተር ኪንግ የታገሉላቸዉ የጥቁር አሜሪካዉያን መሠረታዊ መብቶች ሙሉ በሙሉ እንዲከበሩ አሁንም ትግሉ እንዲቀጥል ጥሪ ቀርቧል። ዝርዝሩን የዋሽንግተን ዲሲዉ ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ልኮልናል።

አበበ ፈለቀ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic