የዛምቢያ ምርጫ ውጤት እና ተቃውሞው | አፍሪቃ | DW | 19.08.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የዛምቢያ ምርጫ ውጤት እና ተቃውሞው

በአለ ሲመታቸውም በተቃውሞ ምክንያት እንደሚዘገይ ተመራጩ ፕሬዝዳንት ኤድጋር ሉንግ አስታውቀዋል

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:52

የዛምብያ ምርጫ ውጤት እና ተቃውሞው

የዛምብያ ምርጫ ውጤት በሀገሪቱ ውዝግብ አስከትሏል ። የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን ይፋ ባደረገው መሠረት ስልጣን ላይ የሚገኙት ፕሬዝዳንት ኤድጋር ሉንጉ አብላጫ ድምፅ በማግኘት አሸናፊ ሆነዋል ።ዋነኛው ተፎካካሪያቸው ሃካይንዴ ሂቻሌማ ውጤቱን ውድቅ በማድረግ ፣ ጉዳዩን በፍርድ ቤት እንዲታይ ፊርማ እያሰባሰቡ ነው ። በአለ ሲመታቸውም በተቃውሞ ምክንያት እንደሚዘገይ ተመራጩ ፕሬዝዳንት ኤድጋር ሉንግ አስታውቀዋል

ፀሐይ ጫኔ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic