የዚምባብዌ ተቀናቃኞች ፖለቲካዊ ድርድር | አፍሪቃ | DW | 23.07.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የዚምባብዌ ተቀናቃኞች ፖለቲካዊ ድርድር

የዚምባብዌ ተቀናቃኝ ወገኖች የጀመሩት የፖለቲካ ዉይይት እንደታሰበዉ ከዘለቀ በነገዉ ዕለት በስልጣን መጋራት ዙሪያ እንደሚደራደሩ ተሰማ።

ዚምባቡዌያዉያን ነን!

ዚምባቡዌያዉያን ነን!

ተቀናቃኞቹ እየተደራደሩ ባሉበት በዚህ ወቅትም የአዉሮጳ ኅብረት በዚምባቡዌ ገዢ ፓርቲ ላይ ተጨማሪ ማቅቀብ በመጣል ግፊት ጫናዉን አጠናክሯል።