የዚምባብዌ ብሄራዊ የአንድነት መንግስት ምስረታ | ኢትዮጵያ | DW | 11.02.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዚምባብዌ ብሄራዊ የአንድነት መንግስት ምስረታ

የዚምባብዌ ተቃዋሚ ፓርቲ የኤም.ዲ.ሲ መሪ ሞርጋን ቻንጋራይ የዚምባብዌ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ዛሬ ቃለ መሀላ ፈፅመዋል ።

default

በስልጣን ክፍፍሉ ዛኑ ፒ ኤፍ ዋና ዋናዎቹን የስልጣን መንበሮች ይይዛል። ሁለቱ ወገኖች ባለፈዉ መስከረም ብሄራዊ የአንድነት መንግስት ለመመስረት የተመፈራረሙትን ገቢር ማድረጋቸዉ የዶቼ ቬለ የአማርኛዉ ክፍል ባልደረባ ሉድገር ሻዶምስኪ በፃፈዉ ሃተታ እንደጠቆመዉ የዚምባቡዌን ፖለቲካዊና ምጣኔ ሃብታዊ ቀዉስ ለማስወገድ እንደበጎ ጅምር የሚታይ ነዉ።