የዚምባቡዌ ፓለቲከኞች ሥምምነት | አፍሪቃ | DW | 12.09.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የዚምባቡዌ ፓለቲከኞች ሥምምነት

ኢትዮጵያዉያን አዲስ አመትን ሲያከብሩ አሜሪካኖች የዘመድ-ወዳጆቻቸዉን ሰባተኛ ሙት አመት ሲዘክሩ ዚምባቡዌዎች ሰላም፥ ኢምቤኪ ታሪክ ሰሩ።ትናንት።

default

ኢምቤኪና ሙጋቤ

የዚምባቡዌ ተቀናቃኝ ፖለቲከኞች ብሔራዊ የአንድነት መንግሥት ለመመስረት ትናንት የደረሰበት ሥምምነት ደም ያቃባዉን የፖለቲካ ዉዝግብ ያስወገዳል የሚል ተስፋ አሳድሯል።ይሁንና የሥምምነቱ ይዘት በዉል አለመታወቁ የፖለቲካ ተንታኞች ሥለ ዉጤቱ ለመናገር ጥንቃቄን እንዲመርጡ አስገድዷቸዋል።የሥምምነቱን ሰነድ በይፋ ተፈርሞ ለተመልካች የሚቀርበዉ የፊታችን ሰኞ ነዉ።ነጋሽ መሐመድ ዝር ዝሩን አጠናቅሮታል።