የዘጠኝ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋዜጣዊ መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 16.12.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የዘጠኝ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋዜጣዊ መግለጫ

ዘጠኝ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባለፈው ሳምንት የጠሩትን ሰልፍ ተከትሎ የፓርቲው አባላት መታሰራቸው ከፖለቲካ ጥላቻ የመነጨ ነው ሲሉ የፓርቲዎቹ ትብብር ሊቀ መንበር ኢንጅንየር ይልቃል ጌትነት ገለጹ።

የመታሰር እጣ ገጥሟቸው የነበሩት ሊቀመንበሩ እና ከመታሰር ጎን መደብደባቸውንም የገለጹት ሌሎች የፓርቲዎቹ አባላት በእስር የቆዩበትን ጊዜ በከፍተኛ ወንጀል የተጠረጠሩ ሰዎች በሚታሰሩበት ጨለማ እና እጅግ ቀዝቃዛ ቦታ ማሳለፋቸውን ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic