የዘንድሮው የአውሮፓ ሃገራት የሙዚቃ ዉድድር | የባህል መድረክ | DW | 04.06.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የባህል መድረክ

የዘንድሮው የአውሮፓ ሃገራት የሙዚቃ ዉድድር

ከሃያ ሰባት የዓለም ሃገራት የተዉጣጡ 250 ከያኒዎች የተካፈሉበትና 200 ሚሊዮን የዓለም ነዋሪ በቀጥታ ስርጭት የተከታተለዉ የዘንድሮዉ በዓለም ግዙፉ የሙዚቃ ዉድድር አሸናፊ የ 29 ዓመቱ ስዊድናዊ ሙዚቀኛ ሆንዋል። ኢትዮጵያ ተወልዶ አድጎ መኖርያዉንም እዝያዉ ኢትዮጵያ አ.አ ላይ ያደረገዉ ትዉልደ አርመን ኢትዮጵያዊ የዚህ ዉድድር ተካፋይ ነበር።

Audios and videos on the topic