የዘንድሮው ሃጂና ኢትዮጵያውያን ተጓዞች | ዓለም | DW | 26.10.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የዘንድሮው ሃጂና ኢትዮጵያውያን ተጓዞች

ከ 198 ሃገራት የተሰባሰቡ ከ 3 ሚሊዮን በላይ ሃጃጆች ሳውዲ አረቢያ መግባታቸውን የሳውዲ ሃጅና ኡመራ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የተገኘ መረጃ ይጠቁማል። ቁጥራቸው ከ 6 ሺህ በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያንም የዚሁ ሃይማኖታዊ ጉዞ ተካፋይ ናቸው።

ሙስሊም ምዕመናን በየአመቱ እንደሚያደርጉት ዘንድሮም ለሃጂ ሳውዲ አርቢያ መካ ና መዲና ይገኛሉ። ለዚሁ ሃይማኖታዊ ጉዞ ከ 198 ሃገራት የተሰባሰቡ ከ 3 ሚሊዮን በላይ ሃጃጆች ሳውዲ አረቢያ መግባታቸውን የሳውዲ ሃጅና ኡመራ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የተገኘ መረጃ ይጠቁማል። ቁጥራቸው ከ 6 ሺህ በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያንም የዚሁ ሃይማኖታዊ ጉዞ ተካፋይ ናቸው። የዘንድሮው ጉዞና መስተንግዶ እንዴት እንደነበር የጂዳው ወኪላችን ነበዩ ሲራክ ኢትዮጵያውያኑን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ነብዩ ሲራክ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 26.10.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/16XwO
 • ቀን 26.10.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/16XwO