የዘንባባ ዘይት | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 19.11.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

የዘንባባ ዘይት

የዘንባባ ዘይት ወይም ፓልም ኦይል ለሰዉ ልጅ ጥቅም መዋል የጀመረዉ ከአምስት ሺህ ዓመታት በፊት እንደሆነ መረጃዎች ያመለክታሉ። የተክል ዉጤት የሆነዉ ይህ ዘይት በምግብነቱ የሚጠቅሙ ንጥረነገሮች በተፈጥሮዉ የመያዙን ያህል፤ አዘዉትሮ መመገብም ሆነ መጠኑ ሲበዛ የጤና ጠንቅ የሚሆንበት ሁኔታም እንዳለ ይነገርለታል።

Audios and videos on the topic