የዘር ፖለቲካ እንዲታገድ የጠየቀ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ  | ዓለም | DW | 07.05.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

የዘር ፖለቲካ እንዲታገድ የጠየቀ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ 

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ሥልጣን ከያዙ ወዲህ በዋሽንግተን ዲሲ የመጀመሪያው የኾነው የተቃውሞ ሰልፍ ትናንት ጠዋት ተደርጓል። የሰልፉ ዓላማ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የዘር ፖለቲካ የሚቃወም እና ይታገድ የሚል ነው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:48

የዘር ፖለቲካ እንዲታገድ የጠየቀ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ 

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ሥልጣን ከያዙ ወዲህ በዋሽንግተን ዲሲ የመጀመሪያው የኾነው የተቃውሞ ሰልፍ ትናንት ጠዋት ተደርጓል። የሰልፉ ዓላማ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የዘር ፖለቲካ የሚቃወም እና ይታገድ የሚል ነው። ሰልፉ የተከናወነው ዋሽንግተን  ዲሲ ከተማ በሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ፊት ለፊት ነበር። ከሰልፉ በኋላ የሰልፉ አስተባባሪዎች ለውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ደብዳቤ አስገብተዋል። ዝርዝር ዘገባውን መክብብ ሸዋ ከዋሽንግተን ዲሲ። 

መክብብ ሸዋ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ
 

Audios and videos on the topic