የዕርቅ ንግግሩ መደምደም | ኢትዮጵያ | DW | 19.02.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዕርቅ ንግግሩ መደምደም

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶች መካከል የተፈጠረዉን ልዩነት ለማስቀረት የቤተክርስቲያኒቱ አባቶች በሚስጥር የጀመሩት ዉይይት መደምደሙ ተገለጸ።

default

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶች መካከል የተፈጠረዉን ልዩነት ለማስቀረት የቤተክርስቲያኒቱ አባቶች በሚስጥር በዩናይትድ ስቴትስ አሪዞና ክፍለ ግዛት ፊኒክስ ከተማ ላይ የዕርቅ ንግግር መጀመራቸን ባለፈዉ ሃሙስ መዘገባችን ይታወሳል። የሲያትሏ ወኪላችን ንግሥት ሰይፉ ዛሪ የላከችልን ዘገባ ዉይይቱ መደምደሙን እና አደራዳርዎቹ በሚቀጥሉት ቀናት መግለጫ ይሰጣሉ ተብሎ እየተጠበቀ መሆኑን ገልጻልናለች።

ንግሥት ሰይፉ

አዜብ ታደሰ

መስፍን መኮንን

Audios and videos on the topic

 • ቀን 19.02.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/145ju
 • ቀን 19.02.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/145ju