የዕርቅና ሰላም ነክ ወይይት | ኢትዮጵያ | DW | 09.07.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዕርቅና ሰላም ነክ ወይይት

ከተመሠረተ 12 ዓመት የሆነው የዓለም የዕርቅና ሰላም ግብረ ሠናይ ድርጅት የተሰኘው ማኅበር፤ አዲስ አበባ ውስጥ፤ የሃይማኖት ሰዎች፤ የሴቶች ማኅበራትና የወጣቶች፤ ተጠሪዎች እንዲሁም ምሁራንና ከተለያዩ የሙያ ዘርፎች የተወከሉ በተሳተፉበት ፣

Der Meskal Square im Zentrum der äthipischen Hauptstadt Addis Abeba von der großen Tribüne aus gesehen, links im Bild die kürzlich installierte Video-Wand. Aufnahme vom Januar 2007. Foto: Peter Smolka +++(c) dpa - Report+++


ሰላምን የሚመለከት ውይይት ማካሄዱን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የላከልን ዘገባ ያስረዳል። የችግሮቻችን ሁሉ መንስዔ አለማወቃችን ነው የሚል ፍሬ ሐሳብ በተንፀባረቀበት በዚህ ስብሰባ፤ ለውይይቱ ከዩናይትድ እስቴትስ ወደ ኢትዮጵያ ጎራ ያሉት ፕሮፌሰር አህመድ ኢማም የተባሉት ተሳታፊ እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል።---

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic